[Script Info] Title: [Events] Format: Layer, Start, End, Style, Name, MarginL, MarginR, MarginV, Effect, Text Dialogue: 0,0:00:00.10,0:00:07.10,Default,,0000,0000,0000,,እንደምወደው አውቃለሁ፣ እወደዋለሁ፣ ወደነዛ ጊዜዎች ብንመለስ ብዬ እመኛለሁ Dialogue: 0,0:00:09.54,0:00:13.55,Default,,0000,0000,0000,,ምንም ነገር አስቀድሞ ሳይታቀድ ምክንያቱም ነገሮችን በራሳቸው ሰዓት እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል ብዬ አስባለሁ። Dialogue: 0,0:00:13.55,0:00:19.54,Default,,0000,0000,0000,,ከእንግዲህ ነገሮች በራሳቸው ጊዜ እንዲሆኑ በጭራሽ አናደርግም ስለዚህ ሁሉም ነገር የታቀደ ነው፤ እናም Dialogue: 0,0:00:19.54,0:00:22.45,Default,,0000,0000,0000,,ድብርት ለፈጠራ በጣም ምርጥ ነገር እንደሆነ ታውቃለህ። Dialogue: 0,0:00:22.45,0:00:29.18,Default,,0000,0000,0000,,አዋቂ ሰዎች፣ በጣም ትንሽ ጊዜ ብቻ ሲኖራቸው፣ እኛ ግን ሁሉንም ነገር በዕቅድ እንዲመራ የማድረግ አዝማሚያ አለን፣ እና Dialogue: 0,0:00:29.18,0:00:33.92,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚህ የሆነ የተወሰነ አስገራሚ ነገር ሳናስበው እያጣን ነው። Dialogue: 0,0:00:33.92,0:00:39.20,Default,,0000,0000,0000,,አብረን ብንሆን ብዬ እመኛለሁ እናም ዕቅድ ባይኖረን። እንደዛ ያለ ምንም ነገር የለም። Dialogue: 0,0:00:39.20,0:00:41.37,Default,,0000,0000,0000,,መታወስ ያለባቸው ጊዜዎች እነዚህ ናቸው ብዬ አስባለሁ።