0:00:00.099,0:00:07.099 እንደምወደው አውቃለሁ፣ እወደዋለሁ፣ ወደነዛ ጊዜዎች ብንመለስ ብዬ እመኛለሁ 0:00:09.540,0:00:13.550 ምንም ነገር አስቀድሞ ሳይታቀድ ምክንያቱም ነገሮችን በራሳቸው ሰዓት እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል ብዬ አስባለሁ። 0:00:13.550,0:00:19.539 ከእንግዲህ ነገሮች በራሳቸው ጊዜ እንዲሆኑ በጭራሽ አናደርግም ስለዚህ ሁሉም ነገር የታቀደ ነው፤ እናም 0:00:19.539,0:00:22.450 ድብርት ለፈጠራ በጣም ምርጥ ነገር እንደሆነ ታውቃለህ። 0:00:22.450,0:00:29.180 አዋቂ ሰዎች፣ በጣም ትንሽ ጊዜ ብቻ ሲኖራቸው፣ እኛ ግን ሁሉንም ነገር በዕቅድ እንዲመራ የማድረግ አዝማሚያ አለን፣ እና 0:00:29.180,0:00:33.920 ስለዚህ የሆነ የተወሰነ አስገራሚ ነገር ሳናስበው እያጣን ነው። 0:00:33.920,0:00:39.199 አብረን ብንሆን ብዬ እመኛለሁ እናም ዕቅድ ባይኖረን። እንደዛ ያለ ምንም ነገር የለም። 0:00:39.199,0:00:41.370 መታወስ ያለባቸው ጊዜዎች እነዚህ ናቸው ብዬ አስባለሁ።