ኣሁን መልሱን ማቅለልና መቀነስ ይጠበቅብናል ኣሑን 5/18 ከ 8/18 ለመቀነስ እንዘጋጃለን ክፍልፋዮችን ወይም ፍራክሽኖችን መቀነስ ከ ፍራክሽን ድምር ጋራ በጣም ተቀራራቢ ነው