1 00:00:00,000 --> 00:00:00,500 ኣሁን መልሱን ማቅለልና መቀነስ ይጠበቅብናል 2 00:00:00,500 --> 00:00:03,220 ኣሑን 5/18 ከ 8/18 ለመቀነስ እንዘጋጃለን 3 00:00:03,220 --> 00:00:06,170 ክፍልፋዮችን ወይም ፍራክሽኖችን መቀነስ 4 00:00:06,170 --> 00:00:08,500 ከ ፍራክሽን ድምር ጋራ በጣም ተቀራራቢ ነው